የአልዋጂባት ሸርህ በኡስታዝ አቡዩሥራ ክፍል 02 APP
ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአልዋጂባት ሸርህ ተንቢሓቱል ሙሕተሶራት የሚባለውን ኪታብ ደርስ በኡስታዝ አቡዩሥራ ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ከግማሽ በላይ ትምህርት (ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 91-179 ያለውን ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።
መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
- የኪታቡ ትርጓሜ በድምፅ ፣
- ኪታቡ ይታያል
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።